የኮቪድ-19 ክትባት

ይህ ይዘት በዲሴምበር 20፣ 2022 ተረጋግጧል።

ክሊኒክ ይፈልጉ

Our booster clinics provide the updated bivalent boosters. Maryland's Vaccine Locator provides information on pharmacies and other providers who have booster appointments.


Novavax vaccine is available by appointment to persons age 12 and over. Learn more about Novavax and make an appointment.

ወደ ካውንቲ የሚተዳደሩ ክሊኒኮች ያለቀጠሮ መምጣት ይችላሉ።

የሜሪላንድ የክትባት መስጫ ቦታን ጠቋሚ ይጠቀሙ
በካውንቲ የሚተዳደሩ ክሊኒኮችን ይመልከቱ፤ ቀጠሮዎችን ይያዙ

በካውንቲው የሚተዳደር ክሊኒክ ጋር ወይም በቤት ውስጥ ቀጠሮ ለመያዝ እርዳታ ከፈለጉ በ 240-777-2982 ይደውሉ  ።

በ VA Healthcare ውስጥ ለተመዘገቡ የቀድሞ ወታደሮች ዋሽንግተን ዲሲ ቪኤ የሕክምና ማዕከል| ማርቲንስበርግ ቪኤ የሕክምና ማዕከል

ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ወደ ቀጠሮዎቻቸው ሲመጡ፤ ይህ መመሪያ ተግባራዊ ይሆናል
ከወላጆቻቸው/አሳዳጊዎቻቸው ጋር የሚመጡ
  • ከመምጣትዎ ወይም ያለ ቀጠሮ ከመግባትዎ በፊት ቀጠሮ ይያዙ
  • ምንም ተጨማሪ ስምምነት ወይም ሰነዶች አያስፈልጉም ወላጆች/አሳዳጊዎች አስፈላጊውን መረጃ በአካል ያቀርባሉ
ዕድሜያቸው ከ12 እስከ 17 የሆነ እና ያለ ወላጅ/አሳዳጊ የሚመጡ

የክትባት መረጃዎን ቅጂ ያግኙ

ኦንላይን

የኮቪድ-19 ክትባት መረጃዎትን በሜሪላንድ MyIR ይመልከቱ። MyIR የሜሪላንድ የክትባት መረጃ አያያዝ ስርዓት ነው። እንደ የእርስዎ ይፋዊ የክትባት መረጃ ይቆጠራል።

መረጃዎትን ኦንላይን ላይ ለማግኘት ካቃትዎ የMyIR እገዛን ይጠቀሙ። የእርስዎ መረጃ በMyIR ላይ ካልታየ፣ ለ"ያልተዛመደ መረጃ "እገዛ ይጠይቁ።

ቅጂ ኢሜል ያድርጉ

ቅጂ ለመጠየቅ በዚህ ይም 240-777-2982 ይደውሉ።

ተጨማሪ የሲዲሲ የክትባት ካርዶችን ማቅረብ አንችልም።

የክትባት ጣቢያ መረጃ

የክሊኒክ ቦታ ማሳያ ካርታዎችን፣ የአውቶብስ አገልግሎት አማራጮችን እና ለአሽከርካሪዎች አቅጣጫ ጠቋሚ መረጃዎችን ይመልከቱ፤

የሞንትጎመሪ ካውንቲ የክትባት ስርጭት ዳሽቦርድ

የሞንትጎመሪ ካውንቲ የክትባት ስርጭት ዳሽቦርድ ይመልከቱ